Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ሲጠናቀቅ፥ ሀዋሳ ከተማ እና አርባ ምንጭ ከተማ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል፡፡ የውድድሩን አጠቃላይ አሸናፊ ለመለየት በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 0 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት መሆኑን የእግርኳስ…
Read More...

በዳሬሰላም ለሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ስፍራው አቀና

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም ለሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የአትሌቶች ልዑክ ዛሬ ማለዳ ወደ ስፍራው አቅንቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ÷ 27 አትሌቶችን ያካተተ መሆኑን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት…

የዓለም ዋንጫ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2022ቱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ውድድር አስቀድሞ በተለያዩ ሀገራት ለእይታ የሚቀርበው የዓለም ዋንጫ ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ብራዚላዊው የባርሴሎና የቀድሞ የቀኝ መስመር ተከላካይ በጁሊያኖ ቤሌቲ ዋንጫውን ይዞ አዲስ አበባ ገብቷል። ዋንጫው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል። ከባህር ዳር ከተማ ጋር ጨዋታውን ያደረገው ሲዳማ ቡና ጨዋታውን 3 ለ 1 አሸንፏል። ጊት ጋትኩት፣ ይገዙ ቦጋለ እና ሀብታሙ ገዛኸኝ የሲዳማን የድል ጎሎች አስቆጥረዋል። አሊ ሱሌማን ደግሞ የባህር ዳር ከተማን ማስተዛዘኛ ጎል አስቆጥሯል። ቀትር…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በባህር ዳር ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ኦኪኪ ኦፎላቢ በ3ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ግብ ፋሲል ከነማ ወሳኝ 3 ነጥብ ማግኘት ችሏል፡፡ አፄዎቹ ዛሬ ማሸነፋቸውን ተከትሎ…

በዳይመንድ ሊግ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 ዳይመንድ ሊግ በእንግሊዝ በርሚንግሃም ከተማ ተካሂዷል። በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል። በዚህም ዳዊት ስዮም 14:47:15 በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ ሌላዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት ሃዊ ፈይሳ 14:48.94…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተጫወተው ኢትዮጵያ ቡና 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የድል ጎሎች አላዛር ሽመልስ እና አማኑኤል ዮሃንስ እንዲሁም ዳግም ተፈራ በራሱ መረብ ላይ ሲያስቆጥር ብሩክ በየነ የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ ጎል…