Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የጣናው ሞገድ ማሸነፉን ተከትሎ በ 29 ነጥብ ደረጃውን አሻስሎ 10ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ÷ ቡድኑ በተከታታይ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ትችት ውስጥ ለነበሩት አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የዛሬው ድል እፎይታን ፈጥሯል፡፡ በአንጻሩ አዳማ ከተማ የዛሬውን ሽንፈት ተከትሎ ደረጃውን ለጣናው ሞገድ አስረክቦ÷ አርባ ምንጭ እና ድሬ ዳዋ ከተማን በግብ ክፍያ በመበለጥ…
Read More...

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ24ኛ ሳምነት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ረፋድ 4 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ሪችሞንድ አዶንጎ ለአዲስ አበባ ከተማ ጎል ሲያስቆጥር ፥ ሄኖክ አየለ ለድሬዳዋ ከተማ ባለቀ ደቂቃ ማስቆጠር ችሏል፡፡ ቡድኖቹ ነጥብ መጋራታቸውን ተከትሎ አዲስ አበባ ከተማ ነጥቡን…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሰዓት በኋላ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል፡፡ ጨዋታውን ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ 0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ÷ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ጋቶች ፓኖም በቅጣት ምት በ57ኛ ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ሀድያ…

የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል በኩል በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርቧል፡፡ በዚህም መሰረት፡ ግብ ጠባቂ ታሪኳ በርገና ፣ የምወድሽ ይርጋሽዋ እና ቤቴሌሄም ዮሀንስ ተከላካይ ቤቴሌሄም በቀለ፣ ብዙየሁ ታደሰ፣ አሳቤ ሞሶ፣ ቅድስት ዘለቀ፣…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል፡፡ ጨዋታው በሀድያ ሆሳዕና 1ለ 0 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ የድል ጎሉን ሳምሶን ጥላሁን በ22ኛው ደቂቃ ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ሀዲያ ሆሳዕና ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ አሸናፊነት የተመለሰ ሲሆን…

በበቆጂ ከተማ በተካሄደ የታላቁ ሩጫ ውድድር አትሌት ደጀኔ ሃይሉና አትሌት መሰረት ሂርጳ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ የታላቁ ሩጫ በ 7 ኪሎሜትር ውድድር በወንዶች አትሌት ደጀኔ ሃይሉ በሴቶች አትሌት መሰረት ሂርጳ አሸንፈዋል። “ኢትዮጵያ ትሮጣለች” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ውድድር በአዋቂዎች 7 ኪሎ ሜትር ሩጫ፣ 15 ኪሎ ሜትር ብስክሌት ውድድርና የህጻናት ሩጫ ተካሂዷል። በአዋቂ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ  በኢሲኤ  መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ የጉባኤው ዋና አላማ የተሻሻለውን የመተዳደሪያ ደንብ ለማጽደቅ እንደሆነ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ ተናግረዋል፡፡ ጉባኤው የተሻሻለው የፌዴሬሽኑ የመተዳደሪያ ደንብ  በጉባኤው…