ስፓርት
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፉን አደነቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን በኒጀር ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፉን አደነቁ፡፡
ከንቲባ አዳነች ኢትዮጵያን ወክሎ በኒጀር የአፍሪካ ዋንጫ ለሚሳተፈው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን በኢትዮጵያ ሆቴል ተገኝተው ሸኝተዋል፡፡
በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ "እናንተ በመሳተፋችሁ ከውጤትም በላይ ባንዲራችን ከፍ ብሎ ይውለበለባል፤ ሀገራችንን በማስተዋወቅ ትልቁን አሻራችሁን በማስቀመጣችሁ ልትመሰገኑ…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት የመክፈቻ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል።
ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡
የጅማ አባ ጅፋር ጎሎችን አስጨናቂ ፀጋየ እና እዮብ አለማየሁ ሲያስቆጥሩ÷ የአርባ…
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን እንዲመሩ ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ማፑቶ ላይ የሚካሄደውን የሞዛምቢክ እና የሩዋንዳ ጨዋታ እንዲመሩ ተመርጠዋል፡፡
የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት የሚካሄድ ሲሆን÷ ከአንድ ወር በፊት የሀገራት ድልድል መከናወኑ ይታወሳል፡፡
በምድብ 12 ሴኔጋል፣ ቤኒን፣ ሞዛምቢክ እና ሩዋንዳ…
የምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስፖርት አካዳሚ ተጀምሯል።
በዚሁ ወቅት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እንደገለጹት÷ እንደዚህ አይነት ውድድሮች የእርስ በርስ ግንኙነትን ለማጎልበትና ስፖርትን ለማሳደግ ያግዛሉ፡፡…
የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታ ሊመጣ ነው
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታሊመጣ ነው።
ዋንጫው በኢትዮጵያ በግንቦት ወር አጋማሽ እንደሚመጣ ታውቋል።
የዓለም ዋንጫ ለእይታ ከሚቀርብባቸው የአፍሪካ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ ቀዳሚዋ ነች።
ከዓለም ዋንጫው ጋር የፈረንሳዩ የቀድሞ አጥቂ ዴቪድ ትሪዝጌት አብሮ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት አንደኛው ዙር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት አንደኛው ዙር የውድድር መርሐ ግብር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡
መርሐ ግብሩ መቋጫውን ያገኘው÷ መከላከያ ጌዲኦ ዲላን 6 ለ 1 እንዲሁም ቦሌ ክፍለ ከተማ አቃቂ ቃሊትን 3 ለ 1 ያሸነፉበትን የ13ኛ ሣምንት ጨዋታዎች መካሄድ ተከትሎ ነው፡፡…
3ኛው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቋል፡፡
3ኛው ዙር መርሐ ግብር ትናንት ምሽት ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን 3 ለ 1 በረታበት ጨዋታ ነው መቋጫውን ያገኘው፡፡
በ3ኛው ዙር የአዳማ ቆይታ በአጠቃላይ 48 ጨዋታዎች ተከናውነው 110 ጎሎች…