ስፓርት
የኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን የክስ ሂደት እልባት አገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን መካከል ሲደረግ የነበረው የዲሲፕሊን ክስ ሂደት እልባት አግኝቷል፡፡
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በኅዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ከማድረጋቸው አንድ ቀን አስቀድሞ የሲዳማ ቡና ክለብ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴ ባስገባው ደብዳቤ የዕለቱ ዳኛ በዓምላክ ተሰማ 'የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ በመሆናቸው ጨዋታውን በዳኝነት እንዳይመሩ' በሚል ቅሬታ ማቅረቡ…
Read More...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና ይጫወታል
አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ሽንፈት ያልገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ለማስጠበቅ እና ከተከታዮቹ ሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ያለውን ነጥብ ለማስፋት ወደ ሜዳ…
በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፤የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል።
ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
የፋሲል ከነማው ተከላካይ ከድር ኩሊባሊ በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠረው ጎል…
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ይጀምራል
አዲስ አበባ፣የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት በነጥብ ተቀራራቢ የሆኑ ቡድኖች በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡
13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት የሚጀምሩ ሲሆን፥ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሀዋሳ ከተማ ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነዉ፡፡
ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ በባህር ዳር ከነማ የተረታዉ…
ለኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት የመራዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዛሬ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አቀባበል አድርጎለታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ…
ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም-ኤሳያስ ጅራ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤሳስ ጅራ ተናገሩ፡፡
አስልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የነበራቸውን ቆይታ አስመልክቶ የ16 ክለቦች አሰልጣኞች በተገኙበት በድሬዳዋ ውይይት…
19ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድር የመክፈቻ መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣የካቲት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው አገር አቀፍ የባህል ስፖርት ውድድር እና 15ኛው የባህል ፌስቲቫ የመክፈቻ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በደብረብርሃን ከተማ ተካሂዷል።
በመክፈቻ መርሃ ግብሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ…