ስፓርት
በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ ያቀናው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል፡፡
ትላንት ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ በሰላም መድረሱን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ቡድኑ ቶኪዮ ሲደርስ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ እና የአትሌቲክስ ቡድን መሪ ዶክተር በዛብህ ወልዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
Read More...
ቅዱስ ጊዮርጊስና ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምድ ለመለዋወጥ ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብና የብራዚሉ አንጋፋ ክለብ ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምዳቸውን ለመለዋወጥ ተስማሙ፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ አባላት ከኮረንቲያስ ክለብ ተወካይ ጋር በአዲስ አበባ ምክክር አድርገዋል፡፡
ኮረንቲያስ በተጫዋቾች አሰለጣጠን፣ በክለብ አስተዳደር፣ በታዳጊዎች…
የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ፡፡
ከአንድ ወር በፊት በሁለት ቀናት ልዩነት ውስጥ ከ15 ሰከንዶች በላይ በሄንግሎ ማጣሪያ ተሻሽሎ በኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ እጅ የገባው የ10 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ጸደቀ።
የዓለም አትሌቲክስ የበላይ አካል ታላቁ የኦሊምፒክ ውድድር በቶኪዮ…
ለኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው
አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ ለሴካፋ ውድድር የቆየው ከ23 ዓመት በታች የኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሽኝት እየተደረገለት ነው።
በመርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር፣ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወርቅሰሙ ማሞ፣ ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር…
በሴካፋ ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አንድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አቻ ተለያይተዋል፡፡
ከቀትር በኋላ በተደረገው ጨዋታ ታንዛኒያ ባጃን ባስቆጠረው የፍጹም ቅጣት ምት ጎል መምራት ብትችልም ኡጋንዳ በሙክዋላ ጎል ታግዛ ጨዋታውን በአቻ ውጤት ጨርሳለች፡፡
ምንጭ፦ ሶከር ኢትዮጵያ…
የቶኪዮ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
በመክፈቻ መርሃ ግብሩም ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራትን የወከሉ ልዑካን የሃገራቸውን ሰንደቅ አላማ በመያዝ በታዳሚያን ፊት አልፈዋል፡፡
በዘንድሮው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ላይ ከ205 ሀገራት የተውጣጡ ከ11 ሺህ በላይ…
በሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ከብሩንዲ አንድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን ከብሩንዲ ያገናኘው ጨዋታአንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
ውጤቱን ተከትሎ ብሩንዲ ከምድቡ 4 ነጥብ በመያዝ አንደኛ ሆና ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች።
በዚህ መሰረትም ብሩንዲ ከኬንያ ለፍፃሜ ለማለፍ ማክሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ…