Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የ2014 የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህ መሰረት አርባ ምንጭ ከተማ ከመከላከያ፣ ባህር ዳር ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ይጫወታሉ፡፡ በሌላ በኩል ፋሲል ከነማ ከሀዲያ ሆሳዕና፣ አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ፣ ሀዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር የሚገናኙ ይሆናል፡፡ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከወላይታ ዲቻ፣ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና፣ ሰበታ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚጫወቱ ሲሆን የውድድሩ ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት ወደፊት…
Read More...

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በዛሬው እለት በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ “የኢትዮጵያ ልጆች አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የብር እንዲሁም በሴቶች አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በ5 ሺህ ሜትር የነሃስ ሜዳልያዎች ባለቤት አድርገውናል”…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ጉዳፍ ፀጋዬ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች፡፡ በውድድሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሲፋን ሃሰን ለኔዘርላንድስ የወርቅ ሜዳሊያ ስታስገኝ ኬንያዊቷ አትሌት ሄለን ኦቢሪ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ለሀሃገሯ አስገኝታለች፡፡…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች መሰናክል ለሜቻ ግርማ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ 9፡15 በተካሄደው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ሩጫ ውድድር ለሜቻ ግርማ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል፡፡ በዚህም ለሜቻ ግርማ  ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ  ሲያስገኝ  ጌትነት ዋለ ውድድሩን በአራተኝት አጠናቋል፡፡ ሞሮኳዊው አትሌት ሶፊያን ኤል ባካሊ ውድድሩን ሲያሸንፍ ኬንያዊው…

በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ የሚጠበቁ የፍፃሜ ውድድሮች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ ከሰዓት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ፡፡ በዚህም ከቀኑ 9:15 ሰዓት ላይ 3000 ሜትር መሰናክል ወንዶች ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ ይሮጣሉ፡፡ በተመሳሳይ 9፡40 ሰዓት በሴቶች 5000 ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ፣ ሰንበሬ ተፈሪ እና እጅጋየሁ ታዬ ለኢትዮጵያ ወርቅ ለማምጣት እንደሚወዳደሩ ከኢትዮጵያ…

አትሌት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና አትሌት ለምለም ኃይሉ በ1500 ሜትር ለግማሽ ፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና አትሌት ለምለም ኃይሉ በ1500 ሜትር ለግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል። በተካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ የሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ በሶስት የተለያየ ምደብ ተደልድለው ውድድራቸውን ካደረጉት ሶስት ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪ አትሌቶች መካከል ሁለቱ ማጣሪያውን ሲያልፉ ድርቤ ወልተጂ ማጣሪያውን ማለፍ…

መቅደስ አበበ እና ዘርፌ ወንድማገኝ በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ለፍፃሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መቅደስ አበበ እና ዘርፌ ወንድማገኝ በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ለፍፃሜ አልፈዋል። እየተካሄደ በሚገኘው የቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 የ3000 የሴቶች መሰናክል ውድድር በተለያየ ምደብ ተደልድለው ውድድራቸውን ካደረጉት ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል ሁለቱ ማጣሪያውን ማለፍ ችለዋል። መቅደስ አበበ…