Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የቶኪዮ ኦሊምፒክ በነገው እለት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ በነገው እለት ይከፈታል፡፡ በዘንድሮው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ከ205 ሀገራት የተውጣጡ ከ11 ሺህ በላይ የኦሊምፒክ አትሌቶች በ33 አይነት ስፖርቶች ይሳተፋሉ፡፡ በውድድሩ ለአሸናፊዎች 5 ሺህ የተለያዩ ሜዳሊያዎች የተዘጋጁ ሲሆን፥ ሜዳሊያዎቹ ጥቅም ላይ ከዋሉ መገልገያ ቁሳቁሶች የተዘጋጁ መሆናቸውን የቢቢሲ እና ፍራንስ 24 ዘገባ ያመላክታል፡፡ ኢትዮጵያ በኦሊምፒኩ በአትሌቲክስ፣ በውሃ ዋና፣ በብስክሌት እና ቴኳንዶ…
Read More...

ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኬኒያን ከደቡብ ሱዳን ባገናኘው መርሃ ግብር ኬኒያ ድል ቀንቷታል፡፡ በዚህም እየተካሄደ በሚገኘው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፏን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት አየተካሄደ ያለው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር እየተካሄደ ነው፡፡ ታንዛኒያ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታውን እንደሚያደርግ…

የታንዛኒያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር የደረሰ የመጨረሻው ልዑክ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር የደረሰ የመጨረሻው የልዑክ ቡድን ሆኗል። ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ማለዳ ባህር ዳር በመግባት በተፈሪ መኮንን ሆቴል ያረፈ ሲሆን የኮቪድ 19 ምርመራም አድርጓል። በምድብ ሀ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር 10 ሰዓት ላይ…

የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)  ዛሬ ሲደረግ የነበረው የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጧል። ጨዋታው ነገ ጠዋት ከቆመበት የሚቀጥል መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ኬንያ ጅቡቲን ረታች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረገ የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ኬንያ ጅቡቲን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸንፍ በውድድሩ የመጀመሪያዋ ሶስት ነጥብ ያገኘች አገር ሆናለች፡፡ በትናንትናው እለት የተጀመረው ውድድር እስካሁን ሶሰት ጫዋታዎችን ያሰተናገደ ሲሆን÷ ሁለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት አንዱ ደግሞ በመሸናነፍ ተጠናቋል፡፡…

በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ጨዋታ ኡጋንዳና ኮንጎ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኡጋንዳና ኮንጎ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች እግር ኳስ ውድድር ትናንት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ዛሬ በተደረገው ጨዋታም ኡጋንዳና ኮንጎ ያለምንም ግብ መለያየታቸውን ከኢትዮጵያ…