ስፓርት
ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ 0 አሸንፏል።
ዛሬ ረፋድ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕናን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን አገናኝቷል፡፡
በጨዋታው ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የማሸነፊያና ብቸኛዋን ግብ ደግሞ ሄኖክ አርፊጮ ማስቆጠሩን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በዚህም ሀድያ ሆሳዕና ደረጃውን ወደ ሶስት አሳድጎ የቅዱስ የጊዮርጊስን ቦታ ተረክቧል፡፡…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸንፏል።
በዚህም ከፕሪሚየር ሊጉ የመውረድ ስጋት ያለበት ድሬ ዳዋ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችሏል።
የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አዶንጎ ፣ኢታሙና ኬሙይኔ እና ሰዒድ ሀሰን በራሱ ላይ ሲያስቆጥሩ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ ሙጂብ…
በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋርና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡
በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጅማ አባጅፋርን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና 3ለ 3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
አቡበከር ናስር ለኢትዮጵያ ቡና ሶስቱንም ጎል በማስቆጠር ሃትሪክ የሰራ ሲሆን፤ በሲዳማ ቡና በኩል መሃሪ መና፣ ማማዬ ሲዲቤ እና ይገዙ ቦጋለ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር አቻ መለያየት ችለዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ…
አቡበከር ናስር የፕሪምየር ሊጉን የግብ አግቢነት ሪከርድን ሰበረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች አቡበከር ናስር በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል የማስቆጠር ሪከርድን ሰብሯል፡፡
በዛሬው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ላይ 9ኛ፣ 36ኛው እና 90ኛው ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥሮ የውድድር ዘመኑ ጎሎቹን ቁጥር 27 አድርሷል፡፡
በዚህም ከወዲሁ በጌታነህ ከበደ በ2009 ተይዞ የነበረውን በአንድ የውድድር ዘመን…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አባላት የማበረታቻና ሽልማት ፕሮግራም በሀዋሳ ተካሄዷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ማለፋን ተከትሎ ነው የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በጋራ የእውቅናና የማበረታቻ ፕሮግራሙን…
በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡
የአዳማ ከተማን ሁለት ግቦች አብዲሳ ጀማል በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ በ36ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡
አዳማ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ የሚታወስ ነው፡፡
ረፋድ ላይ በተካሄደው…