Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያ ቡና በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ፡፡ ረፋድ ላይ የተካሄደው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ አዳማ ከተማ በበላይ አባይነህ ጎል ጨዋታውን መምራት ቢችልም አበበ ጥላሁን ለቡናማዎቹ የአቻነቷን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ኢትዮጵያ ቡና 41 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ ማረጋገጡን የሶከር ኢትዮጵያ ዘገባ ያመላክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
Read More...

ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡ 26 ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ከሰዓት ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማን አገናኝቷል፡፡ ጨዋታውም ያለምንም ግብ ተጠናቋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…

ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡ 26 ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ረፋድ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሲዳማ ቡናን ከወላይታ ዲቻ አገነኝቷል፡፡ በጨዋታው ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ሁለቱንም የሲዳማ ቡና የማሸነፊያ ጎሎች…

ቪያሪያል የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቪያሪያል ማንቼስተር ዩናይትድን በማሸነፍ የ2020/21 የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆኗል። ደበኛ ክፍለ ጊዜ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ሞሬኖ ለቢጫ ሰርጓጆቹ በ29ኛው ደቃቃ ላይ የመሪነቷን ጎል ሲያስቆጥር ማንቼስተር ዩናይትድ ከዕረፍት መልስ በኤዲሰን ካቫኒ ጎል አቻ መሆን ችሏል፡፡ መደበኛውና…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐይደር ሸረፋ ባስቆጠራቸው ሶስት ግቦች ነው ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዱን ያረጋገጠውን ወልቂጤ ከተማን ያሸነፈ። እስከ 89ኛው ዲቂቃ ላይ ሁለት አቻ በነበረው ጨዋታ ሀትሪክ የሰራው ሐይደር ሸረፋ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ላይ…

አቡበከር ናስር የፕሪሚየር ሊጉ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ሙያተኞች ማኅበር የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስርን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች አድርጎ መምረጡን አስታወቀ። ለመጀመሪያ ጊዜ የዓመቱን ኮከብ የመረጠው ማኅበሩ በቀጣይ የሚዘጋጅ የሽልማት ሥነ-ስርዓት እንደሚኖረው መግለጹን የሶከር ኢትዮጵያ ዘገባ ያመላክታል።…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሃዲያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ሃዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ቡና አቡበከር ናስር በ 2ኛው እና በ75ኛው ደቂቃ ላይ ሁለት ግቦች ሲያስቆጥር ለሃዲያ ሆሳዕና ብቸኛዋን ጎል በ43ኛው ደቂቃ ላይ ደስታ ዋሚሾ ማስቆጠሩን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…