Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 4ለ 1 አሸንፏል። ለሲዳማ ቡና ኦኪኪ አፎላቢ በ6፣ 38 እና 71ኛው ደቂቃ ጎል በማስቆጠር ሃትሪክ ሲሰራ አራተኛውን ጎል ይገዙ ቦጋለ አስቆጥሯል። ለጅማ አባጅፋር ብቸኛዋን ጎል በ70ኛው ደቂቃ ተመስገን ደረሰ አስቆጥሯል ። የሲዳማ ቡናን ማሸነፍ ተከትሎ ወልቂጤ ከተማ 3ኛው ወራጅ ቡድን መሆኑን ማረጋገጡን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዱን ያረጋገጠውን አዳማ ከተማ በሳላሀዲን ሰይድ  እና አማኑኤል ተርፋ ግቦች ማሸነፍ ችሏል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ፋሲል ከነማ  የአሸናፊነት ዋንጫውን  ዛሬ ሃዋሳ ላይ ተርክቧል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የ2013 ዓ.ም የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ዛሬ ሐዋሳ ላይ ተረክቧል። በ25ኛው ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ ጋር ባደረጉት ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። ለፋሲል ከነማ  ዓለምብርሃን ይግዛው በ31ኛው…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን  1ለ 0 አሸነፈ። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ቶማስ ምህረቱ በራሱ ግብ ላይ በ81ኛው  ደቂቃ ላይ  ማስቆጠሩን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ። የወላይታ ዲቻን ማሸነፊያ ግቦች በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት እያሳየ የሚገኘው ወጣቱ ተጫዎች ቸርነት ጉግሳ በ55ኛ እና 76ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠሩን ሰኮር ኢትዮጵያ ዘግቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

በቼክ ሪፐብሊክ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት በቼክ ሪፐብሊክ ኦስትራቫ ከተማ በተካሄደ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በውድድሩ አትሌት ጌትነት ዋለ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር 8 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ ከ47 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አሸናፊ ሆኗል፡፡ በዚህ ውድድር ሌሎች…

ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና የራቀበትን ውጤት አስመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሰበታ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ 35ኛው ደቂቃ ላይ ኦሴ ማወሌ ባስቆጣራት ብቸኛ ግብ ነው ማሸነፍ መቻሉን ከሱፐር ስፖርት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በዚህም የሰበሰበውን ነጥብ 33 በማድረስ በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ከፍ…