ስፓርት
በአውሮፓ ዋንጫ ዌልስ እና ስዊዘርላንድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ አንድ ጨዋታ አስተናግዷል፡፡
በአዘርባጃን ባኩ ከተማ የተካሄደው ጨዋታ በምድብ 1 የተደለደሉት ዌልስ እና ስዊዘርላንድን አገናኝቷል፡፡
ጨዋታው አንድ አቻ ሲጠናቀቅ ሙር ለዌልስ እንዲሁም ኢምቦሎ ለስዊዘርላንድ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡
ውድድሩ ትናንት ምሽት ሲጀመር በምድቡ ሮም ላይ ቱርክ ከጣሊያን ተጫውተው ጣሊያን 3 ለ 0 በማሸነፍ ውድድሩን በጥሩ ሞራል ጀምረዋለች፡፡
በምሽቱ ጨዋታ የቱርኩ ተከላካይ ደሚራል በራሱ መረብ ላይ እንዲሁም ቺሮ ኢሞቢሌ እና ኢንሴኜ…
Read More...
በዞን ደረጃ የተዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በወላይታ ተካሄድ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዞን ደረጃ የተዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በወላይታ ለወላይታ 6ኛው ዙር "ስፖርት ለሁለንተናዊ ብልፅግና"በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው።
የደቡብ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ብሩክ ቡናሮ፥ ከዚህ ቀደም ስፖርት ውድድር ተኮር ብቻ ሆነው መቆየቱን ገልፀው የስፖርት ፍኖተ ካርታ በማርቀቅ…
ኢንተርናሽናል ዳኛ አቶ ጌታቸው ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት ያገለገሉት አቶ ጌታቸው ተከስተ (ቀስቶ) ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
አቶ ጌታቸው ተከስተ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሰኔ 2 ቀን 2013ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጥቅምት 21 ቀን 1992 ዓ.ም እስከ ጥር 30…
አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ 10ሺህ ሜትር የሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበች፡፡
ከሶስት ቀን በፊት በሲፈን ሀሰን የተመዘገበውን ሪከርድ በማሻሻል ሪከርድ ያስመዘገበቸው፡፡
29 ደቂቃ 6 ሰከንድ 82 ማክሮ ሰክንድ በሲፈን ሀሰን ተይዞ የነበረውን ሪከርድ በ29 ዲቂቃ 01 ሰከንድ…
የ2014 የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ 2ኛ አማራጭ ውሳኔ ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2014 የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ 2ኛ አማራጭ ውሳኔ አስተላልፏል።
ውሳኔው የተላለፈው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ መሆኑ ተመላክቷል።
ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከትግራይ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣…
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፋን ሀሰን የዓለም ክብረወሰን ሰበረች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትውልድ ኢትዮጵያዊቷ በዜግነት ሆላንዳዊቷ ሲፋን ሀሰን በ10ሺህ ሜትር ሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች ::
አትሌቷ በጀረንጆቹ 2016 በኢትዮዽያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ተይዞ የነበረውን ርቀት በማሻሻል ነው አዲስ የዓለም ክብረወሰን የሰበረችው፡፡
በዚህም በ2016 በአትሌት አልማዝ አያና…