ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ0 አሸንፏል፡፡
የድሬዳዋ ከተማን ግብ አስቻለው ግርማ እና ጄኒያስ ናንጄቦ አስቆጥረዋል፡፡
የሊጉ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ከሰዓትም የሚቀጥል ሲሆን ፋሲል ከነማ ከወላይታ ዲቻ ጋር ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ የወጣው መርሐ ግብር ያስረዳል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ…
Read More...
ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡
የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ በሸራተን አዲስ ተካሄዷል፡፡
ምክር ቤቱ በተለያዩ ስፖርታዊ ጉዳዮች ላይ በስፋት…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 አሸነፈ፡፡
ለሃዋሳ ከተማ የማሸነፊያውን ጎል ብሩክ በየነ አስቆጥሯል።
ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 4 ለ 2 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን…
በሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ በርካታ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር እያካሄደች ነው።
የሶማሊያ ክልሎች የእግር ኳስ ውድድር በሞቃዲሾ እየተካሄደ ይገኛል።
የሶማሊያ ክልሎችን የወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖች እደረጉት በሚገኘው ጨዋታዎች በርካታ የሞቃዲሾ ከተማ ነዋሪዎች በስታዲየም ተገኝተዋል።
የአሁኑ ውድድር…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡
የማሸነፊያ ግቦቹንም ጌታነህ ከበደ፣ አቤል ያለው፣ ጋዲሳ መብራቴ እና አስራት እሽቱ አስቆጥረዋል።
የሰበታ ከተማን የማስተዛዘኛ ጎል ደግሞ እስራኤል እሸቱና ፍጹም…
አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ።
የስፖርት አካዳሚዊ ግንባታ 90 በመቶ ደርሷል።
ግንባታው ከተጀመረ አምስት ዓመታት ያስቆጠረ ሲሆን ስራው 90 በመቶ መገባደዱን በጉብኝቱ ላይ…
የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ መርሃ ግብር በድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም…
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"የባዶ እግር ትሩፋቶች" በሚል መሪ ቃል የሻምበል አበበ ቢቂላ የ60ኛ አመት የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል እና ከሜልበርን እስከ ሪዮ ዲ ጄኔሮ በኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ባለድሎች ዝክረ መርኃ ግብርን ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር በታላቅ ድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም አካሂዷል።…