ስፓርት
ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎና 644ኛ ጎሉን በማስቆጠር የፔሌን ክብረ ወሰን አሻሻለ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎና 644ኛ ጎሉን በማስቆጠር ለአንድ ክለብ ከፍተኛ ጎል በማስቆጠር በፔሌ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን አሻሻለ።
አርጄንቲናዊው አጥቂ ትናንት ምሽት ሪያል ቫያዶሊድ ከባርሴሎና ባደረጉት የስፔን ላሊጋ የባርሴሎናን ሶስተኛ ግብ በ65ኛው ደቂቃ ላይ በማስቆጠር የፔሌን ክብረ ወሰን ማሻሻል ችሏል።
ብራዚላዊው ኮኮብ ፔሌ ከፈረንጆቹ 1956 እስከ 1974 ድረስ ከሃገሩ ክለብ ሳንቶስ ጋር በነበረው ቆይታ 643 ግቦችን አስቆጥሮ ነበር።
ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎና የመጀመሪያውን…
Read More...
የሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ውድድር በጃፓኗ ካሳማ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓኗ ካሳማ ከተማ ለጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ለሁለተኛ ጊዜ ተካሂዷል።
ውድድሩን ያስጀመሩት በጃፓን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ካሳ ተ/ብርሃን እና የማራቶን ሯጭ እና አሰልጣኝ ኮማንደር አበበ መኮንን መሆናቸው ተገልጿል፡፡
በዚህ የ21 ኪሎ ሜትር የጎዳና…
በሴካፋ ዋንጫ የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ17 ዓመት በታች የሶስተኛ ደረጃ ለመያዝ ከጅቡቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ 5 ለ 2 አሸንፏል፡፡
በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ከ17 ዓመት…
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመረጠች
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነችው ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመርጣለች።
በዚህ ዓመት ለዋናው ብሔራዊ ቡድን መመረጥ የቻለችው የተከላካይ መስመር ተጫዋቿ በ2019 የኮሌጅ ቡድኗ ስታንፎርድ ዋንጫ እንዲያነሳ የረዳች ሲሆን የ PAC-12 ምርጥ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በታዛኒያ አቻው በመለያ ምት ተሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በታዛኒያ አቻው በመለያ ምት ተሸነፈ።
ይህን ተከትሎ ከምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ውጭ ሆኗል።
90 ደቂቃው በ1 ለ 1 በሆነ በመጠናቀቁ ቡድኖቹ ወደ መለያ ምት ሄደዋል።
በመለያ ምቱ የታንዛኒያ ከ17 ዓመት…
ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ።
የማሸነፊያ ግቦቹን ስንታየሁ መንግስቱ አበርክቷል።
ግቦቹንም በ5ኛው እና በ24ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠር ችሏል።
በመርሐ-ግብሩ ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳእና ከባህርዳር…
በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ፡፡
ዛሬ ከሰዓት በተካሄደው የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ያለግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡
ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሽንፏል።
ታፈሰ ሰለሞን፣ አቡበክር…