ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል።
ሆሳዕናም ለመጀመርያ ጊዜ ነጥብ ጥሏል።
ጎሉን ያስቆጠሩት የሀዲያ ሆሳዕናው ሳሊፉ ፎፋና እና የወልቅጤው ሄኖክ አየለ ናቸው።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸንፏል።
የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች ሙጅብ ቃሲም አስቆጥሯል።
የፋሲል ከነማው የመስመር ተከላካይ ሰዒድ ሀሰን በመጀመርያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞት ለተሻለ ህክምና ወደ ህክምና ማዕከል መወሰዱ ተሰምቷል።
በሊጉ…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋን 1 ለ 0 አሸነፈ
አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ።
ባህርዳር ከተማዎች አህመድ ረሺድ ከረፍት መልስ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል።
ባህርዳር ከተማዎች አህመድ ረሺድ ከረፍት መልስ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ።
የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ ፣ ዳንኤል ደርቤ እና ብሩክ በየነ አስቆጥረዋል።
የወላይታ ዲቻን ብቸኛ ግብ አማኑኤል ተሾመ ነው ያስቆጠረው።<
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና…
ፖል ቴርጋት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የክብር እንግዳ ሊሆን ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያዊው የቀድሞ የረጅም ርቀት ሯጭ ፖል ቴርጋት በ20ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በክብር እንግድነት እንደሚገኝ ተገለጸ።
20ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጥር 2 ቀን 2013 ዓ.ም ይካሄዳል።
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ስራ አስኪያጅ…
አንጋፋው የእግር ኳስ ዳኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ የሚታወቁት አንጋፋው ዓለም አቀፍ ዳኛ ዓለም ንፀብህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ዳኛ ዓለም ንፀብህ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ በማብቃት ይታወቃሉ፡፡
ያለፉትን ዓመታት ባጋጠማቸው ህመም ሳቢያ ህክምናቸውን…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማን 3ለ1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማን 3ለ1 አሸንፏል።
ለሀድያ ሆሳእና አይዛክ ኢሲንዴ በ36ኛው ደቂቃ፣ ዳዋ ሆቴሳ በ72ኛው ደቂቃ እና ላሊፉ ፎፋና በ89ኛ ደቂቃ ጎል ያስቆጠሩ ሲሆን ለአዳማ ከተማ ትእግስቱ አበራ በ68ኛ ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።…