Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ከተማ ተካሄደ። ለስፖርት ክለቡ ሃብት ማሰባሰቢያ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫው የዘንድሮው መርሃ ግብር መነሻውን ማራኪ ፕላዛ ሆቴል አድርጎ መስቀል አደባባይ መጠናቀቂያውን አድርጓል፡፡ በጎዳና ላይ ሩጫው ከ10 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች እንደተካፈሉበት የደጋፊ ማህበሩ ሊቀመንበር አቶ ደመላሽ አበበ ገልፀዋል። ጎንደር ከተማ ከምታከብረው ደማቁ የጥምቀት በዓል ሳምንት አካል እንደሆነ የተነገረለት ይህ የጎዳና…
Read More...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባፉሳም ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሮኗ ባፉሳም ከተማ መግባቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ። ዋልያዎቹ ያለፉትን ሀያ ቀናት የቆዩበት ያውንዴ ከተማን በመልቀቅ የምድቡን ሶስተኛ ጨዋታ የሚያከናውኑበት ባፉሳም ከተማ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 9:10 ላይ ደርሰዋል። የቡድኑ አባላት በስፍራው ሲደርሱ…

በቀጣዩ አመት የሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ እስከ ሀምሌ ባሉት ጊዜያት እንደሚካሄድ ካፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ 23 እስከ ሀምሌ 23 2023 ድረስ እንደሚካሄድ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌድሬሽን/ካፍ አስታውቋል። በቀጣይ አመት በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው አህጉራዊው ውድድር ከዚህ በፊት ከሚደርግበት የጥር ወር ወደ ሰኔ የተቀየረበት ምክንያት ከሌሎች አቻ ውድድሮች ጋር የመርሃ…

12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረዉ 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አስተናጋጅነት ሲካሄድ የሰነበተው የባህል ስፖርቶች…

ካፍ የቱኒዚያን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አወዛጋቢ የዳኝነት ስርዓት በተስተዋለበት የማሊ እና ቱኒዚያ ጨዋታ ቱኒዚያ ያቀረበችውን ይግባኝ ዉድቅ ማድረጉን ካፍ አስታውቋል። የጨዋታው የመሀል ዳኛ ጃኒ ሲካዝዌ ጨዋታው ከተጀመረ ጀምሮ አወዛጋቢ ውሳኔዎችን ከመወሰን በተጨማሪ፥ የ90 ደቂቃ መደበኛ ሰዓት ከማለፉ በፊት ጨዋታውን ሁለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ፊሽካቸውን አሰምተዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን አቻው 4 ለ1 ተሸነፈ፡፡ በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ ከካሜሩን አቻው ጋር አድርጓል፡፡ በዚህም ዋልያዎቹ 1 ለ 1 በሆነ…

ዛሬ ምሽት ዋሊያዎቹ ከካሜሩን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከካሜሩን አቻው ጋር ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋል፡፡ በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ተጠባቂ የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ ከካሜሩን አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ ዋልያዎቹ ባሳለፍነው እሁድ በምድቡ…