ስፓርት
ዛሬ በተካሄደው ቤት-ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ሲያሸንፍ ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ዛሬ በተካሄደው 1ኛ ሳምንት ቤት-ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ፣አዳማ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ተጫውተዋል።
በዚህም ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2 ለ 2 አቻ ወጥተዋል።
9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ሌላኛው ጨዋታ አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 4 ለ 1 አሸንፏል።
ሰኞ ረፋድ 4 ሰዓት ላይ ወላይታ ዲቻ ከሀዲያ ሆሳዕና፤ ቀን 9 ሰዓት ላይ ባህር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና ይጫወታሉ፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣…
Read More...
የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል እና ከሜልቦርን (1956) እስከ ሪዮ ዲጄኔሮ (2016) ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በአትሌቲክስ ተሳትፈው ሃገር ያኮሩ ጀግኖች የሚዘከሩበት መርሃ-ግብር በሸራተን አዲስ ሆቴል መካሄድ ጀምሯል ።
በፕሮግራሙ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ፣…
ለኢትዮጵያ የቀድሞ ጀግኖች አትሌቶች የአበባ ማስቀመጥ ስነ ስርዓት እና የሃውልት ምረቃ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ የቀድሞ ጀግኖች አትሌቶች የአበባ ማስቀመጥ ስነ ስርዓት እና የሃውልት ምረቃ ተካሄደ፡፡
ለሻምበል አበበ ቢቂላ እና ሻምበል ማሞ ወልዴ መካነ መቃብር በሚገኝበት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን የአበባ የማስቀመጥ ስነ ስርዓት የተከናወነ ሲሆን ÷የሻምበል ማሞ ወልዴ ሃውልት ፈርሶ የነበረው…
በሀዋሳ ከተማ ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ።
በፕሮግራሙ ላይ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕ/ር ፀጋዬ ቱኬን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም በመገኘት የጋራ ስፖርት ሰርተዋል።
የማስ ስፖርት…
የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ኘሮግራም ላይ ማስተካከያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ የመክፈቻ ጨዋታ በሩዋንዳና በታንዛኒያ መካከል እንዲደረግ ፕሮግራም ወጥቶለት ነበር።
ነገር ግን በኮቪድ ምክንያት ወደ ሰኞ የተቀየረ ሲሆን የመክፈቻው ጨዋታ በነገው እለት በኢትዮጵያና በኬንያ መካከል ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንደሚደረግ…
ፋሲል ከነማ ፕሪምየር ሊጉን በድል ሲጀምር ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል፤
ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ ዛሬ ጀምሯል፡፡
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ድሬዳዋ ከሰበታ ከተማ ያለግብ 0 ለ 0 ተለያይተዋል።
9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ሌላኛው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል።…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገባ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብቷል፡፡
ቡድኑ ቅዳሜ በሚጀመረው እና በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚካሄደው በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ላይ ለመሳተፍ ነው ኪጋሊ የገባው።
ኢትዮጵያን ጨምሮ 7 ሀገራት የሚሳተፉበት ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምድብ አንድ ከኡጋንዳ፣ ኬንያና…