Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ስፖርት ለብሔራዊ አንድነት ሚናውን እንዲወጣ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፖርቱ ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታና ለብሔራዊ አንድነት ሚናውን በአግባቡ እንዲወጣ በትብብር እየተሰራ ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚያዘጋጀው ስለኢትዮጵያ መድረክ “ስፖርት ለአሸናፊ ሃገር” በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የስፖርት ባለሙያዎች፣ አሰልጣኞችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል፡፡ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ የስፖርቱ ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ…
Read More...

ካይል ዎከር ለበርንሌይ ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የማንቼስተር ሲቲ የክንፍ ተከላካይ ካይል ዎከር በርንሌይን በ5 ሚሊየን ፓውንድ ተቀላቅሏል፡፡ የ35 ዓመቱ ዎከር ባለፈው የውድድር ዓመት ለማንቼስተር ሲቲ 15 ጊዜ የተሰለፈ ሲሆን÷ በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ጣልያኑ ኤሲሚላን በመሄድ መጫወቱ ይታወሳል፡፡ በኢቲሃድ ቆይታው 17 ዋንጫዎችን ያሳካው ዎከር ÷…

ራሽፎርድ፣ ሳንቾ፣ አንቶኒ፣ ጋርናቾ እና ማላሲያ ዩናይትድን መልቀቅ እንደሚፈልጉ አሳወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማርከስ ራሽፎርድ፣ ጀደን ሳንቾ፣ አንቶኒ ሳንቶስ፣ አሌሃንድሮ ጋርናቾ እና ታይረል ማላሲያ ማንቼስተር ዩናይትድን በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መልቀቅ እንደሚፈልጉ አሳውቀዋል፡፡ ሁለቱ እንግሊዛዊያን የፊት መስመር ተጫዋቾች ራሽፎርድ እና ሳንቾ እንዲሁም አንቶኒ ከጥር ጀምሮ በውሰት ውል የውድድር ዓመቱን በተለያዩ ክለቦች…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ:

በሃገራችን ኢትዮጵያ በማህበራዊ ሚዲያዎች ስፖርታዊ ሁነቶችን በማጋራት እውቅናን ያገኘው 4-3-3 በኢትዮጵያ ከተመሰረተ ሶስት አመታትን አስመዝግቧል። ይህ የማህበራዊ ድህረ ገጽ ቻናል በስፖርት ቤተሰቡ ተወዳጅ በመሆኑ ፈጣን የሆነ የተከታዮች ቁጥር ያስመዘገበ ሲሆን፡ በቴሌግራም ላይ ስድስት መቶ ሺህ ተከታታዮችን ለማፍራት ጥቂት ሺህ ቁጥሮች ቀርተውታል። በአጠቃላይ በቴሌግራም፣…

ሩብ ፍፃሜ ላይ የደረሰው የክለቦች ዓለም ዋንጫ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የክለቦች ዓለም ዋንጫ ውድድር አንዳንድ ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስመለከተ ሩብ ፍፃሜ ላይ ደርሷል፡፡ በአዲስ አቀራረብ 32 ቡድኖችን ተሳታፊ በማድረግ ውድድሩን የጀመረው የ2025 የክለቦች ዓለም ዋንጫ ውድድር አሁን ስምንት ቡድኖች ብቻ ቀርተውታል። በውድድሩ ብዙ ርቀት ይጓዛሉ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት በሲዳማ ቡና፣ መቻል እና ሀዋሳ ከተማ ክለቦች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ሶስቱ ክለቦች በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች ክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያን በመተላለፍ እግድ ከተጣለባቸው ተጫዋቾች…

የስፖርቱን ከዋክብት ያስደነገጠው የዲያጎ ዦታ ድንገተኛ ህልፈት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ዲያጎ ዦታ እና በወንድሙ ድንገተኛ ህልፈት በርካታ የስፖርቱ ከዋከብቶችና የዓለም የስፖርት ቤተሰቦች ሀዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ የብሔራዊ ቡድን አጋሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፥ በተጫዋቹ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ ከዦታ ጋር ከሳምንታት በፊት አብረን ነበርን ያለው ፖርቹጋላዊው…