ስፓርት
በሻምፒየንስ ሊጉ ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ የሚያድርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ 5ኛ ዙር ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲካሄዱ ሊቨርፑል እና ሪያል ማድሪድ አንፊልድ ላይ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የሰርቢያው ሬድ ስታር ቤልግሬድ ከጀርመኑ ስቱትጋርት እንዲሁም የኦትስሪያው ስትሩም ግራዝ ከስፔኑ ዢሮና ይጫወታሉ፡፡
በሌላ የጨዋታ መርሐ-ግብር ምሽት 5 ሠዓት የመረሲሳይዱ ሊቨርፑል አንፊልድ ላይ የውድድሩ የ15 ጊዜ አሸናፊው ሪያል ማድሪድ ጋር የሚያደርጉት ግጥሚያ የምሽቱ…
Read More...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት የሚወዳደሩ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ለመምራት የሚወዳደሩ አምስት የመጨረሻ ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል።
በዚሁ መሠረት ከትግራይ ክልል አትሌት ገ/እግዚአብሔር ገ/ማርያም፣ ከአማራ ክልል አቶ ያየህ አዲስ፣ ከኦሮሚያ ክልል አትሌት ስለሺ ስኅን፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮ/ር ግርማ ዳባ፣ ከድሬዳዋ…
አትሌት ብዙነሽ ታደሰ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የመላው አፍሪካ የጦር ሀይሎች ስፖርት ፌስቲቫል ኢትዮጵያን የወከለው የመቻል ስፓርት ክለብ አትሌቲክስ ቡድን ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በጦር ውርወራ ማግኘት ችሏል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ ፍፃሜያቸውን ባገኙ የተለያዩ ውድድሮች ተጨማሪ አራት ሜዳሊያዎችን ማግኘት ችሏል።
በጦር…
ዛምቢያዊቷ ባርብራ ባንዳ የዓመቱ ምርጥ ሴት የእግር ኳስ ተጫዋች ተሸላሚ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዛምቢያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ኦርላንዶ ፕራይድ እግር ኳስ ክለብ የፊት መስመር ተጫዋች ባርብራ ባንዳ የ2024 የቢቢሲ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈች፡፡
የስፔን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና የባርሴሎና አጥቂ አይታና ቦንማቲ እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ሳን ዲያጎ ተከላካይ…
ባየርንሙኒክ ከፒኤስጂ እንዲሁም ስፖርቲንግ ሊዝበን ከአርሰናል የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አምስተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲካሄዱ ባየርንሙኒክ ከፒኤስጂ እንዲሁም ስፖርቲንግ ሊዝበን ከአርሰናል የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ ስሎቫን ብራቲስላቫ ከኤሲሚላን እንዲሁም የቼክ ሪፐብሊኩ ስፓርታ ፕራግ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ይጫወታሉ፡፡
በሌላ የጨዋታ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሃድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክና መቻል አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መቻል አቻ ተለያይተዋል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታውን ያደረገው ሃድያ ሆሳዕና በተመስገን ብርሃኑ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ምሽት 1 ሰዓት ላይ የተደረገው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…
ሞሃመድ ሳላህ ሊቨርፑል ኮንትራቱን ለማራዘም ጥያቄ ባለማቅረቡ ማዘኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጻዊው ኮከብ ሞሃመድ ሳላህ ክለቡ ሊቨርፑል እስካሁን የኮንትራት ማራዘም ጥያቄ ባለማቅረቡ ማዘኑን አስታውቋል፡፡
የፈረኦኖቹ ንጉስ ለቢቢሲ በሰጠው አስተያየት ከሊቨርፑል ጋር ያለው የኮንትራት ውል በተያዘው ዓመት መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ አንስቷል፡፡
ይሁን እንጂ ተጫዋቹ በሊቨርፑል እንዲቆይ ምንም አይነት የኮንትራት ማራዘሚያ…