ስፓርት
የዋልያዎቹ የቀድሞ ኮከብ ሽመልስ በቀለ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከታዩና የራሳቸውን አሻራ ማኖር ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ነው፡፡
የእግር ኳስ ሕይወቱ በሀዋሳ ኮረም ሜዳ የተጀመረ ሲሆን፥ በክለብ ደረጃም ከሀገር በመውጣት ጭምር ተጫውቷል፡፡
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ሲመለስ ከፍተኛ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች መካከል ሽመልስ በቀለ ይጠቀሳል፡፡
ከ10 ዓመታት በላይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ያገለገለው ኮከብ በሁለት የአፍሪካ ዋንጫ…
Read More...
ቡካዮ ሳካ ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የአርሰናል የመስመር አጥቂ ቡካዮ ሳካ በጉዳት ምክንያት ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል፡፡
ተጫዋቹ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት ባሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱ ይታወሳል፡፡
ሳካ በጨዋታው ላይ የአርሰናልን 2ኛ ግብ ከመረብ ያገናኘ…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ሶስት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
ሊጉን በሽንፈት የጀመሩት ማንቼስተር ዩናይትዶች የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል እያለሙ ዛሬ ምሽት 12:30 ላይ በክራቨን ኮቴጅ ፉልሃምን ይገጥማሉ።
በአርሰናል ሽንፈት ባስተናገዱበት ጨዋታ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ…
አርሰናል ኤዜን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን የአጥቂ አማካይ ኤቤሬቺ ኤዜ ከክሪስታል ፓላስ ማዘዋወሩን ይፋ አድርጓል።
መድፈኞቹ የ27 ዓመቱን ተጫዋች በ67 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ነው የግላቸው ያደረጉት፡፡
ተጫዋቹን ለማስፈረም ጫፍ ደርሰው የነበሩት ቶተንሃም ሆትስፐሮች በመጨረሻ ሰዓታት በከተማ ተቀናቃኛቸው አርሰናል ዝውውሩን…
ማንቼስተር ሲቲ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡
በዚህ መሰረትም ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ ማንቼስተር ሲቲ ከቶተንሃም ሆትስፐር የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
በመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታ ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ ዐ እንዲሁም ቶተንሃም አዲስ አዳጊውን በርንሌይ 3…
የ2026 የዓለም ዋንጫ ዕጣ ድልድል በዋሽንግተን ዲሲ ይከናወናል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ2026 የዓለም ዋንጫ ዕጣ ድልድል በፈረንጆቹ ታህሳስ 5 ቀን 2025 በዋሽንግተን ዲሲ ይከናወናል አሉ።
ፕሬዚዳንቱ ይህንን ሲያስታውቁ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋቲኖ እና የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ ተገኝተዋል።
የዕጣ…
የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ይፋ ተደርጓል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ እንዳስታወቀው፤ ሊጉ ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል።
የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተሳታፊ 20 ክለቦች በዝውውር መስኮቱ ራሳቸውን እያጠናከሩ ይገኛሉ፡፡
በ2017 ዓ.ም…