ስፓርት
አርሰናል ዬከሬሽን ከደጋፊዎቹ ጋር ባስተዋወቀበት ጨዋታ ኒውካስልን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል አዲሱ ፈራሚውን ቪክተር ዮኬሬሽ ከደጋፊዎቹ ጋር ባስተዋወቀበት ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡
ሁለቱ ክለቦች ባደረጉት የአቋም መፈተሸ ጨዋታ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ሜሪኖ እና ኦዴጋርድ እንዲሁም መርፊ (በራሱ መረብ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡
የኒውካስል ዩናይትድን ግቦች አንቶኒ ኢላንጋ እና ጃኮብ መርፊ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅቱን በሲንጋፖር እያደረገ የሚገኘው አርሰናል በዛሬው ዕለት ከስፖርቲንግ ሊዝበን…
Read More...
አርሰናል ቪክተር ጎከሬሽ ማስፈረሙን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል ከብዙ የዝውውር ውጣ ውረድ በኋላ ስዊድናዊውን የፊት መስመር አጥቂ ቪክተር ጎከሬሽ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ለ27 ዓመቱ ተጫዋች 63 ሚሊየን ዩሮ እንዲሁም እየታየ በሚጨመር 10 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ነው ተጫዋቹን ከስፖርቲንግ ሊዝበን ያስፈረመው፡፡
ባለፈው የውድድር ዓመት ብቻ 54 ግቦችን…
የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል አለ የበዓሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት።
የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ እና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር ናስር መሀመድ፤ በዓሉ ያለምንም እንከን በስኬት መጠናቀቁን ተናግረዋል።
ህዝብን ያሳተፈ የቅድመ…
ስፔን ከእንግሊዝ ተጠባቂው የፍጻሜ ጨዋታ …
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስዊዘርላንድ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የሴቶች የአውሮፓ ዋንጫ ስፔን ከእንግሊዝ በሚያደርጉት ጨዋታ ነገ ምሽት ፍጻሜውን ያገኛል፡፡
የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋ ስፔን በዘንድሮ የአውሮፓ ዋንጫ መድረክ በግማሽ ፍጻሜው ጀርመንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋ ለፍጻሜ መብቃቷ ይታወሳል፡፡
ስፔን በግማሽ…
አርሰናል ክሪስቲያን ሞስኬራን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል ወጣቱን ስፔናዊ ተከላካይ ክሪስቲያን ሞስኬራ ከቫሌንሲያ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ለ21 ዓመቱ ተጫዋች 13 ሚሊየን ፓውንድ መነሻ የዝውውር ሂሳብ ይከፍላል፡፡
ክሪስቲያን ሞስኬራ በመድፈኞቹ ቤት ለአምስት ዓመት የሚያቆየውን ውል የፈረመ ሲሆን፥ አርሰናል ተጫዋቹን ለተጨማሪ አንድ ዓመት…
ቪክተር ጎከሬሽ የአርሰናል ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወደ ለንደን ሊያቀና ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል ቪክተር ጎከሬሽን ከስፖርቲንግ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱን ተከትሎ ተጫዋቹ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ነገ ወደ ለንደን እንደሚያቀና ተነግሯል፡፡
አርሰናል ለ27 ዓመቱ ስዊድናዊ አጥቂ ዝውውር 55 ነጥብ 1 ሚሊየን ፓውንድ እና ብቃቱ እየታየ የሚጨመር 8 ነጥብ 7 ሚሊየን ፓውንድ ይከፍላል፡፡…
ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን ከኢንትራ ፍራንክፈርት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
የ23 ዓመቱ ፈረንሳዊ የፊት መስመር ተጫዋች በሊቨርፑል ለስድስት ዓመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡
ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ዝውውር 69 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ የሚጨመር 10 ሚሊየን ፓውንድ በአጠቃላይ 79 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ…