Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ጎንደር አራዳ የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ ተጠናቋል፡፡ በሻምፒና ውድድሩ ከተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 31 ክለቦች መሳተፋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በማጠቃለያ ውድድሩ ጎንደር አራዳ ደምበጫ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ሆኗል፡፡ ጎንደር አራዳ እና ደምበጫ ከተማ ቀደም ሲል ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸው ይታወሳል፡፡
Read More...

500 ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የክለቦች ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2015 ዓ.ም የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ተጀምሯል። በሻምፒዮና ውድድሩ 45 ክለቦች በ12 የኪሎ ካታጎሪ በሁለቱም ጾታ ይወዳደራሉ፡፡ በአጠቃላይ 500 ስፖርተኞች በውድድሩ እንደሚሳተፉ አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ መረጃ…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት እና የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የሊጉ የመጨረሻ ጨዋት 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን ግብ አጥቂው ቢኒያም ጌታቸው ሲያስቆጥር÷ቅዱስ ጊዮርጊስን አቻ…

ፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እንዳያዘዋውር ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከስምንት ቀናት በኋላ በሚከፈተው የዝውውር መስኮት ተጫዋች እንዳያስፈርሙ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፏል።   ክለቡ የታገደው ከቀድሞ አሰልጣኙ ኃይሉ ነጋሽ የደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የተወሰነበትን ውሳኔ ተፈጻሚ ባለማድረጉ መሆኑን ሶከር ኢትዮጵያ አስነብቧል።…

ባህርዳር ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የመጨረሻ ጨዋታቸውን በድል አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። ቀደም ብሎ ከወላይታ ዲቻ ጋር የተጫወቱት የጣና ሞገዶቹ ባህር ዳር ከተማ በአደም አባስ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፈዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ባህርዳር ከተማ ነጥቡን 60 በማድረስ በሊጉ 2ኛ…

የፊታችን ሐምሌ 8 ቀን የኢትዮጵያ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፊታችን ሐምሌ 8 ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንደሚከፈት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ የዝውውር መስኮቱ ከሐምሌ 8 ቀን እስከ መስከረም 25 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ ተገልጿል፡፡ የተጫዋቾች ዝውውር ሕጋዊነት የሚፀድቀውም÷ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…

አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ ወርዷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ የወረደ ሶስተኛው ቡድን ሆኗል፡፡ አርባ ምንጭ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርባ ምንጭ ከተማ በ34 ነጥብ ወደ ታችኛው ዲቪዚዮን የወረደ ሲሆን÷ በአንጻሩ ወልቂጤ ከነማ ከመውረድ…