Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እንግሊዝ በሰፊ ጎል ስታሸንፍ ስፔን ሽንፈት አስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተካሄደዋል። በአፍሪካ ምድብ ትናንት በተካሄዱ ጨዋታዎች አልጄሪያ ጂቡቲን 8 ለ 0፣ ሞሮኮ ሱዳንን 2 ለ 0፣ ኒጀር በቡርኪና ፋሶ 2 ለ 0፣ ማዳጋስካር በቤኒን 1 ለ 0፣ ናሚቢያ ከኮንጎ እንዲሁም ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከታንዛኒያ አንድ አቻ፤ ኬንያ ከኡጋንዳ ያለምን ጎል ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። በአውሮፓ ምድብ በተካሄዱ ጨዋታዎች ደግሞ ፖላንድ እና እንግሊዝ ተጋጣሚዎቻቸውን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፈዋል፡፡ ፖላንድ አልባኒያን…
Read More...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ኒው ጄኔሬሽንን 10 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር ባደረገው ጨዋታ 10 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን በኬንያ ናይሮቢ የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን አድርጓል፡፡ በጨዋታውም የዛንዚባሩን ኒው ጄኔሬሽን በሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ። ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች የላንክሻየሩን ክለብ በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን፥ ለዝውውሩም 19 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ በክለቦቹ መካከል ስምምነት ተደርሷል። ከዚህ ውስጥ 12 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንዱ በቀጥታ የሚከፈል ሲሆን፥ ቀሪው ገንዘብ በቆይታው…

ጠ/ሚ ዐቢይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰን ለሰበረችው አትሌት ያለምዘርፍ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረወሰንን ለሰበረችው አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የኢትዮጵያ ልጅ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት በመሆኗ ኮርተናል፤እንኳን ደስ ያለሽ"ብለዋል። "እንዲህ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ባካሄዱት የወዳጅነት እግር ኳስ ጨዋታ ኢትዮጵያ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡   ለኢትዮጵያ የማሸነፊያ ግቦችን አቡበከር ናስር 11ኛው ደቂቃ እንዲሁም አቤል ያለው 54ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡   ኡጋንዳን ከሽንፈት ያልታደገቻትን ብቸኛ ጎል ደግሞ የኑስ ሰንታሙ 56ኛው…

አትሌት ያለምዘርፍ በሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ ክበረ ወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአየርላንድ አንትሪም ኮስት በተካሄደው የሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ የዓለም ክበረ ወሰን ሰብራለች።   አትሌት ያለምዘርፍ 1:03.43 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የርቀቱን ክብረ ወሰን መያዝ ያቻለችው፡፡   በዚህም ከዚህ በፊት በኬኒያዊቷ አትሌት ሩት…

ፌዴሬሽኑ በአረንጓዴ አሻራ የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር በተጠራው "ኑ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብሳት" በሚል መሪ ቃል የሚከናወን የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተሳታፊ ሆኗል፡፡ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የተመራው የስራ አስፈፃሚና ማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት፣ እንዲሁም ታዋቂ አትሌቶችና አሰልጣኞችን የያዘ ልኡክ…