ስፓርት
በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ አቻ ተለያየች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ ጋር አቻ ተለያየች።
በዛሬው እለት ኡጋንዳ ላይ የተደረገው ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
የመልስ ጨዋታው በቀጣዩ መጋቢት ወር አዲስ አበባ አበበ ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- …
Read More...
የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ነገ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛ ዓመት የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ነገ ፍጻሜውን ያገኛል፡፡
10 የእጅ ኳስ ክለቦች ሲሳተፋበት የነበረው የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ በባሕር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት ከየካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በደመቀ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ሲሆን÷ ነገ…
ሁለተኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ሁለተኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ውድድር መርሃ ግብር በትላንት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡
ፍጻሜውን ተከትሎ ሁለተኛው ዙር ከመጀመሩ አስቀድሞ ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2014…
በቪላ ዲ ማድሪድ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርቅ ደረጃ በተሰጠው እና ትላንት ምሽት በስፔን በተካሄደው ቪላ ዲ ማድሪድ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ቀንቷቸዋል።
በዚህም መሠረት በወንዶች 3 ሺህ ሜትር ሰለሞን ባረጋ 7:34.03 በሆነ ሰዓት በመግባት አሸነፊ ሆኗል፡፡ በዚሁ መርሃ ግብር ለሜቻ ግርማ…
የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጠቃለያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጠቃለያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ መከላከያ፣ ፌደራል ፖሊስ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ ከምባታ ዱራሜ፣ ባህር ዳር ከተማ፣ ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች፣ ሚዛን አማን፣ ጎንደር ከተማና ድሬዳዋ ከተማ የፕሪሚየር ሊጉ ተሳታፊ ክለቦች ናቸው።…
ፋሲል ከነማና ዳሽን ቢራ የ136 ሚሊየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2014(ኤፍ ቢሲ) የ2013 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ ከዳሸን ቢራ ጋር የ136 ሚሊየን የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ሁለቱ ወገኖች ስምምንቱን ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል።
ፋሲል ከነማ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዮት ብርሀኑ ከፊርማው ስነስርዓት በኋላ እንደተናገሩት፥ ክለቡ ባለፋት አምስት ዓመታት ማሳካት የቻለውን…
9ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የስፖርት ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የወረዳዎች የስፖርት ውድድር ተጠናቋል፡፡
በስፖርት ውድድሩ ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይ አቶ ቡን ዊው እንዳሉት÷ ስፖርት ለጤንነትና ለአካል ብቃት ካለው ጠቀሜታ በተጨማሪ የወንድማማችነትና የአንድነት እሴቶችን በማጠናከር ረገድ የጎላ ሚና…