ስፓርት
ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የከተማው ነዋሪ በአካልና በአዕምሮ የዳበረ እንዲሁም ጤናው የተጠበቀ እንዲሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡
“ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ለሁሉአቀፍ የማህበረሰብ ጤንነት!” በሚል መሪ ሃሳብ የጤና ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች ከከተማው ነዋሪዎች ጋር በመሆን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አከናውነዋል።
ይህን አስመልክቶ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ…
Read More...
ሊቨርፑል እና አርሰናል ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር መሪው ሊቨርፑል እና አርሰናል ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር አቻ ተለያይተዋል፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአንፊልድ ፉልሃምን ያስተናገደው ሊቨርፑል 2 አቻ ሲለያይ፤ ኮዲ ጋክፖ እና ዲያጎ ጆታ ለሊቨርፑል እንዲሁም አንደሪያስ ፔሬራ እና ሮቤርቶ ሙኒዝ የፉልሃም ግቦች አስቆጥረዋል፡፡…
ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 5 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ16ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሐ ግብር አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።
በዕለቱ አርሰናል ከኤቨርተን እንዲሁም ሊቨርፑል ከፉልሃም ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሚያድረጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂ ናቸው።
በተመሳሳይ ኒውካስትል ከሌስተር ሰቲ፣ ዎልቭስ ከኤፕስዊች ምሽት 12 ሰዓት የሚጋጠሙ ሲሆን ፥ ምሽት 2፡30 ላይ…
የ2024 የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2024 የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ አምስት እጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል፡፡
የብራይተን ሆቭ አልቢዮን እና የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ሲሞን አዲንግራ ከእጩዎቹ መካከል አንዱ ነው፡፡
ተጫዋቹ ኮትዲቯር አዘጋጅታ ባሸነፈችው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ድንቅ ብቃቱን ማሳየቱ ተመላክቷል፡፡
ሲሞን…
ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን አዘጋጅ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና መመረጧን ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታወቀ፡፡
እንዲሁም የ2030 የዓለም ዋንጫን ሰሜን አፍሪካዊቷ ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በጋራ እንደሚያዘጋጁ ተገልጿል፡፡
የውድድሩን 100ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግም ሦስት ጨዋታዎች በዑራጓይ፣…
መቻል እና ኢትዮጵያ መድን አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን አቻ ተለያዩ፡፡
10 ሠዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ማስቆጠር ባለመቻላቸው ያለምንም ግብ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡
እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ስሑል ሽረ መቐለ 70 እንደርታን 1 ለ 0 ሲያሸንፍ÷ ጎሉን…
በሻምፒየንስ ሊጉ ጁቬንቱስ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ስድስተኛ ዙር ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሲቀጥሉ ጁቬንቱስ ከማንቼስተር ሲቲ እንዲሁም ቦሩሺያ ዶርቱመንድ ከባርሴሎና የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ አትሌቲኮ ማድሪድ ከስሎቫን ብራቲስላቫ እንዲሁም ሊል ከሰትሩም ግራዝ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
በሌላ የጨዋታ…