የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ ተካሂዷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ መካሄዱን ገልጸዋል፡፡