Fana: At a Speed of Life!

የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ ማን ናቸው…

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ማምሻውን አዲስ አበባ የገቡት የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ማን ናቸው…

  • በፈረንጆቹ 1987 የተመሠረተውን የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) በዋና ፀሐፊነት እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡
  • ቀደም ሲል በአንጎላ የሩዋንዳ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል፡፡
  • የ70 ዓመቱ ጋሳማጌራ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው፡፡
  • በሊትሬቸር ደግሞ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን እየሠሩ ነው፡፡
  • የፓርቲው መሥራች ፍሬድ ሩዊግማ ናቸው፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.