የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት አዋጆችንና ደንቦችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ አዋጆችንና ደንቦችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል፡፡
ምክር ቤቱ የክልሉን ሕዝቦች ተጠቃሚነት ይበልጥ በሚያረጋግጥ አግባብ የተዘጋጁ ረቂቅ አዋጆችንና ደንቦችን ነው መርምሮ ያጸደቀው፡፡
በተጨማሪም ምክር ቤቱ የአስፈጻሚ አካላት ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣ አዋጅን በዝርዝር ተመልክቶ አጽድቋል።
ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ጉባዔው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ክልሉን የሰላም፣ የመቻቻልና የብልጽግና ተምሳሌት የማድረግ ራዕይ ዕውን እንዲሆን የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
በማስተዋል አሰፋ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!