Fana: At a Speed of Life!

ይሆነኛል፣ ይወክለኛል፣ ያስተዳድረኛል የሚሉትን ለመምረጥ ምን ማድረግ አለብዎት?

🫵 አንድ መራጭ በመራጭነት ተሳትፎ የሚፈልገውን ፓርቲ ወይም እጩ ተወዳዳሪ ለመምረጥ የሚችለው በቅድሚያ በመራጭነት ሲመዘገብ ብቻ ነው፡፡
🫵 በመራጭነት ሳይመዘገብ ቀርቶ በድምፅ መስጫው እለት መራጭ ሆኖ መቅረብ አይችልም፡፡
🫵 ስለሆነም ምርጫ ቦርድ ስለመራጮች ምዝገባ መጀመር በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ሲገልጽ በመከታተልና በመመዝገብ የመራጭነትን መብትን በእጅ ማስገባት ያስፈልጋል፡፡
📦 እርስዎ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ተዘጋጅተዋል?
📦 ጊዜው ሲደርስ ተመዝግበው ካርድዎን በእጅዎ ያስገቡ!
🔐 በምርጫ ብቻ!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.