የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ On Oct 2, 2026 103 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ በጀመረው በዚህ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሚሰየም ሲሆን የተለያዩ ሹመቶችም ይፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። 103 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint