በውጭ የሚኖሩ የዳባት ተወላጆች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገር የሚኖሩ የዳባት ተወላጆች በህልውና ዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች በወረዳው ህጻናት እና አረጋውያን መርጃ ማህበር አስተባባሪነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ተወላጆቹ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድረገዋል።
የትህነግ ወራሪ ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባትና ደባርቅ ወረዳዎች በሚገኙ አንዳንድ ቀበሌዎች ላይ በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል።
የሽብር ቡድኑ ህጻናትን እና እናቶችን ጨምሮ በርካታ ንጹሃን ዜጎችን በግፍ ጨፍጭፏል፣ የህዝብ መገልገያ ተቋማትንም አውድሟል።
በመላኩ ገድፍ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!




0
People Reached
5
Engagements
Boost Post
4
1 Comment
Like
Comment
Share