Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ የብሄር ማንነትና ሀገራዊ አንድነት ሚዛንን ለማስጠበቅ እንደሚያስችል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የብሄር ማንነትና ሀገራዊ አንድነት ሚዛንን ለማስጠበቅ እንደሚያስችል ተገልጿል። "በህብር ወደ ብልጽግና"በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ በ2ዙር…

የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በጅማ ከተማ በፓናል ውይይት ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በጅማ ከተማ በፓናል ውይይት ታስቦ ውሏል። የኤችአይቪ ኤድስ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ31ኛ ጊዜ እየተከበረ ሲሆን፥ "ማህበረሰቡ የለውጥ አካል ነው" በሚል መሪ…

የጥምቀት በዓል የዓለም ቅርስ ሆኖ በዩኔስኮ በመመዝገቡ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥምቀት በዓላል የዓለም ቅርስ ሆኖ በዩኔስኮ በመመዝገቡ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገለፀች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የጥምቀት በዓል…

ምርት ገበያው በህዳር ወር 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን ምርቶች አገበያየ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በህዳር ወር 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን 60 ሺህ 825 ቶን ምርቶች ማገበያየቱን አስታወቀ። ምርት ገበያው ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በህዳር ወር ከተገበያዩት ምርቶች ውስጥ ቡና 36 በመቶ የግብይት…

ኤጄንሲው 1 ሺህ ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነትና እና ወሳኝ ኩነት ኤጄንሲ 1 ሺህ ሞተር ሳይክሎችን ለሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ማስረከቡን አስታውቋል። ሞተር ሳይክሎቹ ከዓለም ባንክ በተገኘ 102 ሚሊየን 524 ሺህ 400 ብር ድጋፍ እና ከመንግስት…

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ በተለያዩ ከተሞች የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚ በመሆናቸው የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ። የደስታ መግለጫ መርሃ ግብሩ በዛሬው እለት ከማለዳው ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በጅማ፣ አዳማ፣ ቡራዩ፣…

በጅማ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጅማ ከተማ የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ለሆኑት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር ተካሄደ። የደስታ መግለጫ መርሃ ግብሩ በዛሬው እለት ከማለዳው ጀምሮ የማርች ባንድ እና የቡና ማፍላት ስነ ስርዓትን ጨምሮ በተለያዩ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት 150 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የአቅም ግንባታ እና ስልጠና የሚውል 150 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አፀደቀ፡፡ ይህ የገንዘብ ድጋፍ ደረጃውን የጠበቀ ደረጃ ሶስት የባዮሴፍቲ ቤተ ሙከራ ከተሟላ መሳሪያ ጋር…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከአሜሪካ አቻቸው ማይክ ፖምፒዮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ ዋሽንግተን በሚገኘው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባካሄዱት ውይይት በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነትና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

የኖቤል የሰላም ሽልማቱ የሀገራችንን መልካም ገፅታ ለዓለም ለማሳየት መልካም እድል ይዞ የመጣ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቤል የሰላም ሽልማቱ የሀገራችንን መልካም ገፅታ ለዓለም ለማሳየት መልካም እድል ይዞ የመጣ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። የዓለም የኖቤል የሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ ቦሌ…