የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ ተወሰነ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ መወሰኑን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) አስታወቀ። ዩኔስኮ በኮሎምቢያ ቦጎታ በቅርስ ጥበቃ ዙሪያ እያካሄደ ባለው ስብሰባ ነው በኢትዮጵያ የጥምቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የኖቤል የሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የኖቤል የሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ በመሆን ሽልማታቸውን ከትናንት በስቲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በኖቤል የሰላም ማዕከል በተዘጋጀው “ክሮስ ሮድስ ኢትዮጵያ የፎቶ ዐውደ ርዕይ ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኖቤል የሰላም ማዕከል በተዘጋጀው "ክሮስ ሮድስ ኢትዮጵያ" (ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ) ላይ የተሰኘውን የፎቶ ዐውደ ርዕይ ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር የተገኙበት የፎቶ አውደርዕይ መክፈቻ ስነስ ስርዓት ነበር፡፡
ቢዝነስ የዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ከሚያስፈልገው ገንዘብ ውስጥ 60 በመቶውን ለመሸፈን ተስማሙ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከሚያስፈልጋት 10 ቢሊየን ዶላር ውስጥ ከግማሽ በላዩን ለመሸፈን ተስማሙ። ኢትዮጵያ ዘላቂነት ያለው እና የህዝብን ተጠቃሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኖቤል ሽልማቱ ለተቋሙም ሆነ ለዲፕሎማቶች ተጨማሪ አቅምን ይፈጥራል – አቶ ነብያት ጌታቸው Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የኖቤል ሽልማት እንደተቋምም ሆነ ለዲፕሎማቶች ተጨማሪ አቅምና ብርታትን የሚፈጥር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ማግኘታቸው ኢትዮጵያ በውጭው ዓለም ያላትን ተቀባይነት ያሳድጋል-ፖለቲከኞች Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸው ኢትዮጵያ በውጭው ዓለም ያላትን ተቀባይነት እንደሚያሳድገው ፖለቲከኞች ገለፁ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገራዊ እሴቶችን ማሳደግ እና ለትዉልዱ ማስተዋወቅ ይገባል- ምሁራን Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ሃገራዊ እሴቶችን ማሳደግ እና ለትውልዱ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የዘርፉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ የታሪክና ባህል ተመራማሪ የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ በዘመናት የዳበሩ ሃገራዊ እሴቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልዩ ራፖርተር የሚመራው ልዑክ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዋና ዋና ግኝቶችን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ራፖርተር ዳቪድ ካየ የሚመራው የልዑካን ቡድን ከአንድ ሳምንታት በላይ በኢትዮጵያ ከበርካታ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በሚዲያና በአጠቃላይ ሀሳብን በነፃነት ከመግለፅ ጋር የተያያዙ የዴሞክራሲ መብቶች ዙሪያ ከጠቅላይ አቃቤ ህግና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከጅቡቲ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው የልዑካን ቡድን ከጅቡቲ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሱፍ ሙሳ ደዋሌና ከንግድ ምክር ቤቱ አባላት ጋር ተወያየ። አቶ ሽመልስ ሁለቱ ሃገራት ካላቸው ጥብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢትዮጵያ ስሟና ታሪኳ በዓለም አደባባይ ዳግም ከፍ እንዲል ያደረገ ነው-ጠ/ሚ ጽ/ቤት Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢትዮጵያ ስሟና ታሪኳ በዓለም አደባባይ ዳግም ከፍ ብሎ እንዲታይ ያስቻለ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈትቤቱ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ…