Fana: At a Speed of Life!

በድህረ ግጭት ጉዳዮች ላይ ምሁራን እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው ምክክር ላይ ከግጭት በኋላ በሚኖሩ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገው በቀረቡ ጽሁፎች ላይ ምሁራን እየተወያዩ ነው፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና÷ ዩኒቨርሲቲው ስኬቶችን እያስመዘገበ እንደሆነና በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታዎች ላይም የድርሻውን ለመወጣት እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
እየተደረገ ባለው ውይይት የዩኒቨርሲቲው መምህራን እና ተማሪዎችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እየተሳተፉ ነው ሲል ኤ ኤም ኤን ዘግቧል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.