አሸባሪው ህወሓት በሎጎ ሀይቅ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ላይ 1 ቢሊየን ብር ግምት ያለው ውድመት አድርሷል
በተመሳሳይ የሽብር ቡድኑ በይሀቅ ከተማ አራት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የነበሩበትን የመንግስት ተቋም ሙሉ በሙሉ በእሳት አውድሟል፡፡
ከተማዋን የተመለከቱ ሰነዶች እና ልዩ ልዩ ውሳኔዎች በአሸባሪው ቡድኑ የወደሙ ሲሆን፥ በዚህም የከተማዋ የምስረታ ታሪካዊ ቃለጉባኤ ጨምሮ የእስካሁን ታሪክ በሰነድነት የሚያስረዱ ሰነዶች ወድመዋል።