Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በሶማሌ ክልል በሲቲ ዞን የሰብዓዊና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፎችን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ኒኮላስ ቮን አሬክስን ጋር ተወያዩ፡፡

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ኒኮላስ ቮን አሬክስን የተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም በክልሉ በሲቲ ዞን የሰብዓዊና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፎችን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን የሶማሌ ክልል መገናኛ ብዙሀን ዘግቧል፡፡

 

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.