በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 59 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር በሳምንቱ ውስጥ 59 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ።
ከተመላሽ ፍልሰተኞች መካከል ሩብ ያህሉ ሴቶችና ሕፃናት መሆናቸውንም ነው ያስታወቀው።
ኤምባሲው ባሳለፍነው ሳምንት 79 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታውሷል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!