ከ70 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ሆድ ውስጥ 14 ኪሎ ግራም ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነጌሌ ቦረና አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት የ70 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እናት ሆድ ውስጥ 14 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና አስወገድኩ አለ፡፡
ቀዶ ሕክምናው ከሁለት ሠዓት በላይ መውሰዱን በሆስፒታሉ የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶክተር ታሪኩ ገልዳ ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል።
በአሁኑ ወቅትም ግለሰቧ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ነው ያስረዱት፡፡
በፀሐይ ጉሉማ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!