ካርሎ አንቸሎቲ የአንድ ዓመት እስር ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣልያናዊው የሪያል ማድሪድ የቀድሞ አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲ ከገቢ ግብር ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡
የወቅቱ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አንቸሎቲ በፈረንጆቹ 2014 በፈጸሙት የግብር ማጭበርበር ክስ የአንድ ዓመት እስር ቅጣት ተፈርዶባቸዋል፡፡
የ66 ዓመቱ ጣልያናዊ አሰልጣኝ ከሪያል ማድሪድ በተጨማሪ ባየርን ሙኒክ፣ ፒኤስጂ፣ ቼልሲ፣ ናፖሊ፣ ኤቨርተን እና ኤሲሚላንን የመሳሰሉ ክለቦችን ማሰልጠናቸው ይታወቃል፡፡
አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከሪያል ማድሪድ ጋር በመለያየት የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን መረከባቸው ይታወሳል፡፡
በወንድማገኝ ጸጋዬ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!