Fana: At a Speed of Life!

ባየርን ሙኒክ ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባየርን ሙኒክ ኮሎምቢያዊውን የመስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡

የጀርመኑ ኃያል ክለብ ባየርን ሙኒክ የ28 ዓመቱን የሊቨርፑል የመስመር አጠቂ ተጫዋች በ65 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋ የግሉ አድርጓል።

ኮሎምቢያዊው ተጫዋች በሙኒክ ቤት ለአራት ዓመታት የሚያቆየውን የኮንትራት ውል የፈረመ ሲሆን፤ 14 ቁጥር ማልያ ለብሶ ይጫወታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.