Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ አዲሱን የሕብረታችን ሊቀመንበር፤ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬን አግኝቼ በተረከቡት ኃላፊነት ደስታዬን ገልጬላቸዋለሁ ብለዋል።

የአፍሪካውያን ጠንካራ ትብብር እና ቀጣናዊ ግንኙነቶችን ለማሳደግ በሚያስችሉ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገናል ሲሉም ገልጸዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.