Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታ አበርክተዋል::

በተጨማሪም በጽሕፈት ቤቱ ድጋፍ ለሚያድጉ ሕጻናት የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ማበርከታቸውን የጽሕፈት ቤቱ መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.