የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል።
መሥራች ጉባዔው በዛሬ ውሎም የክልሉን ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉን መንግሥት የአስፈጻሚ አካላትን ይሰይማል ተብሎ ይጠበቃል።