Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሱልጣን አብዱሰላም የሐረሪ ክልል ም/ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡
ምክር ቤቱ በጉባዔው አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አድርጎ በድጋሚ መርጧል፡፡
በተጨማሪም አሪፍ መሃመድን የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ በድጋሚ መምረጡ ተመላክቷል፡፡
በተስፋዬ ሃይሉ
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.