ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ምስረታ እንደቀጠለ ሲሆን ፥ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት፦
- ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ – የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ
- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ – የENFI ክትትል ዘርፍ ኃላፊ
- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ
- አቶ ፍሰሃ ደሳለኝ – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ
- ደረጀ ድጉማ (ዶ/ር) – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ
- አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ
- አቶ ሀብታሙ ሲሳይ – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ
#የመደመር_መንግሥት