ሜ/ጀ መሰለ መሰረት እና ሜ/ጀ ዘውዱ በላይ ከሰሜን ምዕራብ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ
ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ በበኩላቸው ÷ሁሉም ነገር የሚስተካከለው በሂደት መሆኑን ጠቁመው÷ተገደውም ይሁን ተሳስተው የጁንታው የጥፋት ተልዕኮ ውስጥ ሆነው እጃቸውን ለሰራዊቱ ያልሰጡ ወጣቶችን ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ወላጆች መክረው እንዲመልሱም ማሳሰባቸውን ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ገጽ ያገኘ ነው መረጃ ያመላክታል።