Fana: At a Speed of Life!

የዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት  ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM)  ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት  ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አምባሳደር መለስ ዓለም ከዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር መሐመድ አብዲኬር ጋር  ዛሬ ተወያይተዋል።

ውይይቱም  አምባሳደር መለስ በአገራችን እና በአካባቢው ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ለዳይሬክተሩ ገለጻ  አድርገዋል።

የፍልሰተኞች  ድርጅቱ ሀላፊም በበኩላቸው÷ ድርጅታቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁለተናዊ ግንኑነት  በማጠናከር ከመቼውም ጊዜ በላይ ተባብሮ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው መግለጻቸውን በኬንያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.