የኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት መዋቅራዊ ለውጥ ይፋ ማድረጊያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት መዋቅራዊ ለውጥ ይፋ ማድረጊያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የብሄራዊ የበላይ አስተባባሪዎች፣ሚኒስትሮችና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡
የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት የመስከረም 2014 ዓ.ም ጉባኤ የኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት መዋቅራዊ ለውጥ አጀንዳን ለመደገፍ አዎንታዊ አስተዋፅኦ እንዲኖረው ማድረግ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር እንደሚሆን በመድረኩ ተገልጿል፡፡
በፈቲያ አብደላ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!