በደብረ ማርቆስ ወታደራዊ ስልጠና ለወሰዱ ወጣቶች የምረቃ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ የክተት አማራ የህልውና ዘመቻ ጥሪን በመቀላቀል ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ ለቆዩ ወጣቶች የምረቃ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
መርሃ ግብሩ በደብረ ማርቆስ ከተማ በንጉስ ተክለ ሃይማኖት አደባባይ እየተካሄደ መሆኑን ከምስራቅ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!