ጤና የዓለም የደም እና የዓይን ብሌን ለጋሾች ቀን እየተከበረ ነው abel neway Jun 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ሰብአዊ ተግባር ሕይወት ይታደጋል፤ ብርሃን ይመልሳል" በሚል መሪ ሐሳብ የዓለም የደም እና የዓይን ብሌን ለጋሾች ቀን እየተከበረ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ሚኒስቴሩ ከበጎ ፈቃደኝነት ጋር በተያያዘ ሰፋፊ…
ስፓርት ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ abel neway Jun 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1…
ስፓርት በዓለም ዋንጫ ከታዩ ያልተጠበቁ ድሎች አንዱ – ካሜሩን ከአርጀንቲና abel neway Jun 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ36 ዓመታት በፊት የካሜሩን ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በዛሬዋ ዕለት በዓለም ዋንጫ ውድድር የማይረሳ ታሪክ ጽፈዋል፡፡ በፈረንጆቹ 1990 ጣሊያን ባዘጋጀችው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ አርጀንቲና እና ካሜሩን በሳን ሲሮ ስታዲየም ተገናኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ከ2 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር በላይ ሆኖ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንዲቀርብ ተወሰነ abel neway Jun 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት 2 ትሪሊየን 339 ቢሊየን 268 ሚሊየን 126 ሺህ 738 ብር ሆኖ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲቀርብ ተወስኗል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ ከተወያየባቸው ጉዳዮች…
ስፓርት በዓለም ዋንጫ የተለያዩ ሀገራትን የወከሉት አባትና ልጅ… abel neway Jun 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልጅ ሉካ ዚዳን አልጄሪያን በመወከል በሰሜን አሜሪካ ሀገራት በሚሰናደው የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ይሳተፋል፡፡ ከዚህ ቀደም አባቱ ዚነዲን ዚዳን ከፈረንሣይ ብሔራዊ ቡድን ጋር በመድረኩ ወርቃማ ጊዜያትን አሳልፏል፡፡ ዚዳን የሚለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመራጮች ተሳትፎና ተነሳሽነት ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ትልቅ ተስፋ ነው – ፌዴሬሽኑ abel neway Jun 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ የነበረው የመራጮች ተሳትፎና ተነሳሽነት ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ትልቅ ተስፋ ነው አለ የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን፡፡ የፌዴሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ገነት ስዩም እንዳሉት፤ ፌዴሬሽኑ በመራጮች ትምህርት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከአፍሪካ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መሪ ጋር ተወያዩ abel neway Jun 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከአፍሪካ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መሪ እና ከኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር መክረዋል። ውይይቱ ትኩረቱን ያደረገው የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ምልከታ አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ abel neway Jun 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ንስቲያን ክርስተንሰን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በመጪው መስከረም በኢትዮጵያ በሚካሄደው የኖርዲክ - አፍሪካ ኢቪ ላይ በጋራ በሚሰሩ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚያዝያ እና ግንቦት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት ከምስል ጋር! abel neway Jun 3, 2026 0 የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ነጻነት ለማረጋገጥ፣ የረጅም ጊዜ የኢንዱስትሪ እድገትን እና ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካትን መሰረት ያደረጉ የተለያዩ የአምራች ዘርፉ እንቅስቃሴዎችን በንቃት መርተዋል፤ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያካሄደችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊና ነጻ ነበር – ብፁዕ አቡነ አንቶኒ abel neway Jun 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የውጭ ግንኙነት መምሪያ ሊቀመንበር ብፁዕ አቡነ አንቶኒ ኢትዮጵያ ያካሄደችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ሰላማዊ፣ ነጻና የተረጋጋ ነበር አሉ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በብፁዕ አቡነ አንቶኒ የተመራውን ልዑካን…