Fana: At a Speed of Life!

ግብጽ ለምታራምደው የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ቦታ የላትም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የምታሰራጨው መሰረት ቢስ ውንጀላ የ21ኛውን ክፍለ ዘመን እውነት ካለመረዳት የመነጨና ተቀባይነት የሌለው ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ÷ግብጽ የሁለትዮሽ…

የዘይት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እየሰራሁ ነው – የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘይት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየሰራሁ ነው አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ። የንግድ ቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ በከተማዋ የዘይት አቅርቦት ችግር…

የአፍሪካ ኢነርጂ ኤፊሸንሲ ጉባዔ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ኢነርጂ ኤፊሸንሲ ጉባኤ ከፊታችን ታሕሳስ 1 እስከ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የአፍሪካ ኢነርጂና መሰረተ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌራቶ ማታ በሰጡት መግለጫ ÷ የኃይል አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት…

የቀድሞው ብቃቱ የከዳው የፈርኦኖቹ ንጉስ ሞሃመድ ሳላህ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ከሶስት አስርት አመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሲሆን ታላቅ አስተዋጽኦ የነበረውና በአሁኑ ሰዓት የቀድሞ አቋሙ የከዳው የሚመስለው የፈረኦኖቹ ንጉስ ሞሃመድ ሳላህ፡፡ ሳላህ የተወለደው በፈረንጆቹ 1992 በሰሜን አፍሪካዊቷ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ በቡሌ ሆራ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አስመልክቶ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ፣ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ…

ቀይ ቀበሮዎቹ ከ22 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመመለስ…

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ‎ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን (ቀይ ቀበሮዎቹ) ከ22 ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመመለስ በዛሬው ዕለት ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ)…

አትሌት ጌታነህ ሞላ በቢሾፍቱ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሩ በወንዶች ምድብ የመቻሉ አትሌት ጌታነህ ሞላ አሸንፏል፡፡

ቼልሲ ከአርሰናል የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲ ከአርሰናል ዛሬ የሚያደርጉት የለንደን የደርቢ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በሚከናወነው ጨዋታ ሁለቱ የለንደን ክለቦች የሚያደርጉት ፍልሚያ…

ኢትዮጵያ ኮፕ-32 ጉባኤን ለማስተናገድ መመረጧ የታዳሽ ኃይል ልማት ቁርጠኝነቷን የሚያረጋግጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ለማስተናገድ መመረጥ የታዳሽ ኃይል ልማት ትግበራ ቁርጠኝነቷን የሚያረጋግጥ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ እንዳሉት ÷ በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ…

በዲግሪና ከዛ በላይ ለሰለጠኑ ሠራተኞች ሰፊ የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፊል ከሰለጠኑ ሠራተኞች በተጨማሪ በዲግሪና ከዛ በላይ ለሰለጠኑ ሠራተኞች ሰፊ የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እየተሰጠ ነው አለ የሥራና ክህሎት ማኒስቴር፡፡ በማኒስቴሩ የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ ፕሮጀክት ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አለቃ ከፋና ፖድካስት ጋር…